ጥላ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ጥላ

ጥላ በመሰናክል አካል ምክንያት ብርሀን የማያገኝ ቦታ ነው። ይህ ቦታ ብርሀን አስተላላፊ ካልሆነ አካል በስተጀርባ ይገኛል። ይህ ጥላ የሚፈጥረው ቅርፅ ብርሀን እንዳያልፍ ያደረገውን አካል ግልብጥ ምስል ነው።