Jump to content

ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት

ከውክፔዲያ

ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳትአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳትአማርኛ ምሳሌ ነው።

በነገር ውስጥ ጣልቃ መግባትን የሚያንኳሥሥ ተረትና ምሳሌ። ራስን ማግለል የሚደግፍ።