ጥድ
Appearance

ጥድ ወይም ጽድ (Juniperus procera) ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ የዛፍ ዝርያ ነው።
ጥድና ዝግባ በኢትዮጵያ ዋና የሳንቃ እንጨቶች ናቸው።
ታናናሽ ቀንበጥ ጭራሮች ተደቅቀው ትልን ለማስወጣት ተጠቅመዋል።[1]
ቅጠሉም ተደቅቆ ለቁስል ይለጠፋል።[2]
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ↑ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ↑ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች