ቲውሪንገን

ከውክፔዲያ
(ከጦሪንገን የተዛወረ)
ቲውሪንገን በጀርመን

ቲውሪንገን (ጀርመንኛ፦ Thüringen ወይም በሙሉ Freistaat Thüringen «የቲውሪንገን ነጻ ክፍላገር») የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ኤርፉርት ነው።