ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣአማርኛ ምሳሌ ነው። ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሙሽራ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ከሚለው አባባል ጋር ይሄዳል። ነገሮችን ከበፊቱ አስቀድሞ ማቀድን የሚያበረታታ አባባል ነው።