ጨው ባሕር

ከውክፔዲያ
ጨው ባሕር

ጨው ባሕር ደግሞ ሙት ባህር ወይም dead sea ይባላል። ይሄን ስያሜዉን ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል ይታወቅ ነበር። በዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል። የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ይህ ባህር ከተለመዱት የባህር አካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህ ምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል። እድሉን አግኝተህ ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘት ከበቃህ ዋና መቻል አይጠበቅበህም ምክንያቱም ሙት ባህር ላይ እንኳንስ መዋኘት ተኝተህ ጋዜጣ ማንበብ ትችላለህና።

ሙት ባህር የሚለውን ስያሜውን ያገኘው ምንም አይነ ህይወት ያለው ነገር በውስጡ ስለማይኖር ነው ።

የሙት ባህር ውሃ ለመጠጥ አይሆንም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ ሽታ ስላለው ነው። በዚሁ ምክንያት ሙት ባህር ውስጥ ታጥበው ሲወጡ ማንም ሊጠጋዎት አይፈልግም ።