ጨጓራ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጨጓራ የሚያመነዥጉ እንስሳት ትልቁ የምግብ ማክማቻ ክፍል የሆድ ዕቃ ኣካል ነው። ጀርሞች የሚያድጉበትና የሚቀለቡበት የድፍድፍ ክፍል ሲሆን በሚገባ ያልተፈጨ ምግብ ከእዚህ ተነስቶ ነው የሚመነዠገው።