ፓኖኒያ በአሁኑ ሀንጋሪና ሰርቢያ አካባቢ በጥንት የተገኘ የፓኖንያውያን ሃገር ነበር። የሮሜ መንግሥት ከ17 ዓክልበ. በኋላ አውራጃውን ይዞ የሮሜ ክፍላገር ሆነ።