ጸሎት ያለፍቅር ሀይማኖት ያለግብር አይረባም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጸሎት ያለፍቅር ሀይማኖት ያለግብር አይረባምአማርኛ ምሳሌ ነው። ጸሎት ያለፍቅር ሀይማኖት ያለግብር አይረባምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምክንያቱም ፍቅር የጎደለው ጸሎትና፣ ግብር የሌለው ሃይማኖት ግብዝነት ነውና።