Jump to content

ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና

ከውክፔዲያ

ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና የአማርኛ ምሳሌ ነው።


ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ይዞታ አለው። የነገሮች መሳካትን የሚያመጡ አስፈላጊ ነገሮችን ይጠቅሳል።