ጽድቁ ቀርቶብኝ በውሉ በኮነነኝ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጽድቁ ቀርቶብኝ በውሉ በኮነነኝአማርኛ ምሳሌ ነው። ጽድቁ ቀርቶብኝ በውሉ በኮነነኝአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሌላ ሰው ከመጠን ያለፈ መሽቆጥቆጥ ሲያሳያ በምጸት ለመሸንቆጥ የሚያገለገል ተረትና ምሳሌ።