ጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስአማርኛ ምሳሌ ነው። ጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሰርቶ ለፍቶ በመጨረሻ ላይ ስህተት የሚፈጽምን ሰው የሚገልጽ አባባል።