Jump to content

ፀጉር መሰንጠቅ

ከውክፔዲያ

ፀጉር መሰንጠቅ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ሁሉን ነገር እየነቀሱ እያወጡ ስህተት መፈለግ። መጨረሻ የሌለው የቃላት ምርምር።
አበበ ፀጉር መሰንጠቅ፣ከቁንጫ ለምድ ማውጣት ይወዳል።