ፈላስፋ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ፈላስፋ ማለት ፍልስፍናን የሚያጠና ማለት ነው። ቃሉ በራሱ የመጣው ከግሪኩ ፊሎ - መውደድ እና ሶፊ -ዕውቀት ፡ ባጠቃላይ ፈላስፋ ማለት ዕውቀት የሚወድ ማለት ነው።