ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው

ከውክፔዲያ

ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እድል ተሰጠኽ፣ በል ችሎታህን አሳይ።