ፈክሮ መሽሽ ታሪክ ያበላሻል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ፈክሮ መሽሽ ታሪክ ያበላሻልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በቃል መጽናት (ጽናት)፣ የተናገሩትን መፈጸም አስፈላጊ ነው።