ፊዴል ካስትሮ

ከውክፔዲያ
(ከፊደል ካስትሮ የተዛወረ)
Fidel Castro2.jpg

ፊዴል ካስትሮ (እስፓንኛ፦ Fidel Castro) 1918-2009 ዓም የኖረ ከ1951 እስከ 1969 ዓም ድረስ የኩባ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከ1969ም እስከ 2000 ዓም ድረስ የኩባ ፕሬዚዳንት ነበር።