Jump to content

ፋሲካ ደሴት

ከውክፔዲያ
የፋሲካ ደሴት ሥፍራ ከቺሌ ምዕራብ

ፋሲካ ደሴት (እስፓንኛ፦ Isla de Pascua /ኢስላ ዴ ፓስኩዋ/፤ ኗሪ ስም /ራፓ ኑዊ/) በፓሲፊክ ውቅያኖስ ውስጥ የሚገኝ የቺሌ ደሴት ነው።