ፋኽትና ፋጣኽ

ከውክፔዲያ
(ከፋክትና ፋጣክ የተዛወረ)

ፋኽትና ፋጣኽአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ27 እስከ 11 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፋኽትና ዘመን ለ፲፮ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ27 እስከ 11 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)