ፍሌሮቪየም

ከውክፔዲያ
ዩነንኳዲየም

ፍሌሮቪየም (Flerovium) በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ጊዜያዊ ኬሚካዊ ውክሉ Fl እና አቶማዊ ቁጥሩ 114 ለሆነ ራዲዮ አክቲቭ ንጥረ ነገር የተሰጠ ጊዜያዊ ስያሜ ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ፍሌሮቪየም የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።