ፍሩት ኬክ
Appearance
- 1. ቅቤውንና ስኳሩን በደንብ እስኪለሰልስ ድረስ በዕንቁላል መምቻ መምታት፤
- 2. ዕንቁላሉን ለብቻው መምታት፤
- 3. ዕንቁላሉን ውሁዱ ላይ እየጨመሩ ኩፍ እስኪል መምታት፤
- 4. ዱቄትና ቤኪንግ ፓውደሩን ለብቻ ቀላቅሎ ወደ ውሁዱ ጨምሮ በእጅ ወይም በዝርግ ጭልፋ ማዋሃድ፤
- 5. ኦቾሎኒውን፣ ዘቢቡንና የብርቱካን ልጣጩን መጨመር፤
- 6. በዘይት የተቀባ የኬክ መጋገሪያ ትሪ ላይ ሊጡን በማድረግ የሞቀ የዳቦ መጋገሪያ ውስጥ ማብሰል (በ170 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ለአንድ ሰዓት ያክል ማቆየት)፤
- 7. ሲቀዘቅዝ ማቅረብ፡፡