ፍሪ ስቴት ስታዲየም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ፍሪ ስቴት ስታዲየም

ፍሪ ስቴት ስታዲየም ወይም ቮዳኮም ፓርክብሉምፎንቴይንደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ስታዲየም ሲሆን 40,911 ተመልካቾችን ይይዛል።