ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ

ከውክፔዲያ

ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ

ሙሉ ስም ፍራንሲኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ፒኔዶ
የትውልድ ቀን መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ማዛትላንሜክሲኮ
ቁመት 191 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2002-2008 እ.ኤ.አ. ጉዋዳላጃራ 171 (5)
ከ2008 እ.ኤ.አ. ፒ.ኤስ.ቪ. 60 (4)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2004 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 61 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ፒኔዶ (መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለፒ.ኤስ.ቪ. በተከላካይነት ይጫወታል።