Jump to content

ፍራንሲስ ድረይክ

ከውክፔዲያ
ድረይክ 1582 ግድም እንደ ተሳለ።

ሰር ፍራንሲስ ድረይክ (Francis Drake 1532-1588 ዓም.) የኢንግላንድ መርከበኛ፣ የግል ቅጥረኛ ዘራፊ፣ ዠብዱኛ፣ ባርያ ነጋዴና ተጓዥ ነበረ።

ፈርዲናንድ ማጄላን መርከቦች ከደረይክ በፊት አለሙን ሁሉ ዙረው ነበር። ይሁንና ማጄላን እራሱ በጉዞው ላይ ስላረፈ፣ የድረይክ ዓለም ዙሪያ ጉዞ በአንድ መሪ ሥር የነበረው መጀመርያው ጊዜ ነበረ።