ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ
Appearance
(ከፍራንሲኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ የተዛወረ)
|
ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ፍራንሲኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ፒኔዶ | ||
| የትውልድ ቀን | መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ማዛትላን፣ ሜክሲኮ | ||
| ቁመት | 191 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2002-2008 እ.ኤ.አ. | ጉዋዳላጃራ | 171 | (5) |
| ከ2008 እ.ኤ.አ. | ፒ.ኤስ.ቪ. | 60 | (4) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2004 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 61 | (1) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ፒኔዶ (መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለፒ.ኤስ.ቪ. በተከላካይነት ይጫወታል።
