ፍራንስ ፕረሸረን

ከውክፔዲያ

ፍራንስ ፕረሸረን (France Prešeren) (3 December 1800 - 8 February 1849 እ.ኤ.አ.) የስሎቪንኛ ባለ ቅኔ ነበር። ከስሎቪንኛ ባለ ቅኔዎች ሁሉ የላቀ ይቈጠራል።