ፍራንሺየም

ከውክፔዲያ
ፍራንሺየም

ፍራንሺየም ወይም ፍራንሲየም (francium) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Fr ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 87 ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ፍራንሺየም የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።