ፍራንክ ሎይድ ራይት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ፍራንክ ሎይድ ራይት

ፍራንክ ሎይድ ራይት (እንግሊዝኛFrank Lloyd Wright) (1859-1951 ዓም) የአሜሪካ ሥነ ሕንፃ ሊቅ (አርኪቴክት) ነበር።