ፍቅር በአማርኛ
Appearance
| ፍቅር በአማርኛ | |
|---|---|
| የአብዱ ኪያር አልበም | |
| የተለቀቀበት ቀን | {፲፱፻፺፰ ዓ.ም. |
| ቋንቋ | አማርኛ |
| አሳታሚ | ፒኮሎ ሙዚቃ ቤት |
ፍቅር በአማርኛ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. የወጣ የአብዱ ኪያር የሙዚቃ አልበም ነው።
የሁሉም ዘፈን ግጥሞች በአብዱ ኪያር የተፃፉ ናቸው።
| የዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ተ.ቁ. | አርዕስት | ||||||||
| 1. | «ጊዜ ጌታ» | ||||||||
| 2. | «ፍቅር በአማርኛ» | ||||||||
| 3. | «ይሉኝታ ሞቷል» | ||||||||
| 4. | «ቀረ ድሮ» | ||||||||
| 5. | «ይቻላል» | ||||||||
| 6. | «እስከመቼ» | ||||||||
| 7. | «የከዳማ እናቱን» | ||||||||
| 8. | «እቴ ሜቴ» | ||||||||
| 9. | «ሌላ ላላይ» | ||||||||
| 10. | «እንዲ ነው ወይ» | ||||||||
| 11. | «እንኳን በጉራ» | ||||||||
| 12. | «አሌፍ ብሎ» | ||||||||
የድምፅ ተቀባዮች፦ ሄኖክ መሀሪ እና ተስፋማሪያም ኤልያስ