ፍየል መንታ ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍ

ከውክፔዲያ

ፍየል መንታ ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፍየል ቆዳ ለብራና ጽህፈትና ብረት መቀጥቀጥ ስራ እንደሚያገለግል የሚያሳይ