Jump to content

ፍያቃ ስሮይፕቲኔ

ከውክፔዲያ

ፍያቃ ስሮይፕቲኔ280 እስከ 316 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።

የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) በ280 ዓም እንደ ጀመረ፣ እስከ 316 ዓም ድረስ እንደ ገዛ ይመለከታል። ነገር ግን የአመቶቹ ቁጥር 27 ነበር ይላል። በሌሎቹ ምንጮች አብዛኞቹ 37 አመታት እንደ ገዛ ይላሉ።