ፎርብስ

ከውክፔዲያ

ፎርብስ ወይም Forbesአሜሪካ የሚገኝ የህተመት ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ጊዜ የሚታተም አለም አቀፍ መጽሄት ያለው ሲሆን የአለማችን ከበርቴዎችን ደረጃ በማውጣት ይታወቃል። ለዚህ ድርጅት ሁነኛ ተፎካካሪ የሆነው ፎርቹን ወይም Fortune የተባለው መጽሄት ሲሆን በታይም ድርጅት ወይም Time inc. ይታተማል።