Pages for logged out editors learn more
ፎስፈረስ ንጥረ ነገር ሲሆን ብጫና መርዛም ማእድን ነው። በጨለማ ያበራል።
የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ P ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 15 ነው።