ፐራቶስ
Appearance
(ከፐራቱስ የተዛወረ)
ፐራቶስ (ግሪክ፦ Πέρατος) ወይም ኤራቱስ በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች «ኤራቱስ» 46 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ።[1][2] ይህ ምናልባት 1987-1941 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። ኤራቱስ ከመሣፖስ ቀጥሎ እንደ ገዛ ሲሉ ፓውሳኒዩስ ግን መሣፖስን አይጠቅስም፤ ሌውኪፖስ ወንድ ልጅ ስላልነበረው የሴት ልጁ ካልቂኒያ እና የፖሠይዶን ልጅ ፐራቶስ ተከተለው ይላል።[3]
| ቀዳሚው መሣፖስ |
የአፒያ ንጉሥ | ተከታይ ፕሌምናዮስ |
- ↑ "የአውሳብዮስ ዜና መዋዕል". Archived from the original on 2013-01-21. በ2014-02-09 የተወሰደ.
- ↑ የጀሮም ዜና መዋዕል
- ↑ "Classical E-Text: PAUSANIAS, DESCRIPTION OF GREECE 2.1 - 14". theoi.com (2011). በ5 February 2014 የተወሰደ.