ፐንቻክ ጃያ
Appearance
}|}}
| ፐንቻክ ጃያ | |
|---|---|
ፐንቻክ ጃያ 1997 መሃከል ግራስበርግን አካቶ (ፍሪፖርት) የመዳብ መአድን ማውጫ ይታያል | |
| ከፍታ | 4,884 ሜትር |
| ሀገር ወይም ክልል | ፓፑአ፣ ኢንዶኔዢያ |
| የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሱዲርማን ሰንሰለት |
| አቀማመጥ | 4°5′ ደቡብ ኬክሮስ እና 137°11′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
| ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1954 በሃይንሪክ ሀሬርና 3 አጋሮቹ |
| ቀላሉ መውጫ | የበረዶና የድንጋይ አቀበት መውጫ ስልቶች በመጠቀም |
ፐንቻክ ጃያ በኢንዶኔዢያ የሚገኝ አንጋፋ ተራራ ሲሆን በከፍታ ከአለም 9ኛ ደረጃውን በመያዝ ይታወቃል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |