ፒር፣ ደቡብ ዳኮታ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የደቡብ ዳኮታ መንግሥት ቤት በፒር

ፒር (እንግሊዝኛ፦ Pierre) የደቡብ ዳኮታ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1872 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 13,646 አካባቢ ነው።