ፒድሞንትኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ፒድሞንትኛ (Piemontèis) በስሜን ጣልያ የሚናገር የጣልኛ ቀበሌኛ ወይም ዘመድ ነው። በስሜን ጣልያ ውስጥ ምናልባት የሕዝቡ ግማሽ (2 ሚሊዮን) ይችሉታል።

ፒድሞንትኛ የሚነገርበት ሥፍራ በስሜን-ምዕራብ ጣልያን