ፓናማ ቦይ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ፓናማ ቦይ

የፓናማ ቦይፓናማ ውስጥ የሚገኝ ቦይ ሲሆን መርከቦች ከአትላንቲክ ውቅያኖስና ከፓሲፊክ ውቅያኖስ መካከል በአጭር መንገድ እንዲተላለፉ ያስችላል። መቆፈሩ በአሜሪካ አገር ሰዎች በ1906 ዓም ተጨረሰ።