Jump to content

ፓፓ ዮዓነስ 23ኛ

ከውክፔዲያ

ፓፓ ዮዓነስ (ዮሐንስ) 23ኛ፣ ልደት ስም አንጄሎ ጁሰፔ ሮንካሊ (1874 ዓም ጣልያን ተወለዱ) ከ1951 እስከ 1955 ዓም ድረስ የሮሜ ፓፓ ወይም የሮማን ካቶሊክ መሪ ነበሩ።