ፔፕሲ ኮላ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
እንግሊዝኛ ሎጎ ከ2008 እ.ኤ.አ

ፔፕሲ-ኮላ (ወይም ፔፕሲ) በአለም ዙሪያ የሚሸጥ ለሥላሣ መጠጥ ነው። የርሱ ዋና መሥሪያ ቤት በኒው ዮርክ አሜሪካ ነው።