ፔፕሲ (ጨዋታ)

ከውክፔዲያ

ፔፕሲ ህጻናት የምጫወቱት ጨዋታ ሲሆን የጨርቅ ኳስን በመወርወር ባላንጣን ለመምታት እና ከጨዋታ ውጭ ለማድረግ የሚደርግ ነው። ጨዋታው በአሜሪካ dodge ball /ዶጅ ቦል/ ከሚባለው ጋር ተመሳሳይነት አለው።