Jump to content

ፕራሲዮላ ክሪስፓ

ከውክፔዲያ
ክሪስፓ
ፕራሲዮላ ክሪስፓ

ፕራሲዮላ ክሪስፓ በመሬት ላይ የሚኖር አነስተኛመጠን ያለው አረንጓዴ ዋቅላሚ ነው። በዋናነት ብርዳማ በሆኑ እና በዋልታ ክልሎች ውስጥ በመላው ዓለም ተገኝቷል።