ፕሮቪደንስ

ከውክፔዲያ
ፕሮቪደንስ፣ ሮድ አይላንድ

ፕሮቪደንስ (እንግሊዝኛ፦ Providence /ፕራቨደንስ/) የሮድ አይላንድ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1628 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 179,219 አካባቢ ነው።