ፕትስበርግ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ፕትስበርግ

ፕትስበርግ (እንግሊዝኛ፦ Pittsburgh) የፔንስልቬኒያ ከተማ ነው። በ1750 ዓም ተመሠረተ። የሕዝብ ቁጥር (2016 እ.ኤ.አ.) 303,625 ያህል ነው።