ፖላንድ ኳስ
Jump to navigation
Jump to search
ኢትዮጵያን የሚወክል ፖላንድቦል
Polandball (ፖላንድቦል፣ ፖላንድ ኳስ) ወይም countryball (ካንትሪቦል፣ አገር ኳስ) በኢንተርኔት ላይ የሚገኝ ሚም /meme/ ወይም ባህሪይ ነው። ሚሙ በጀርመን ቋንቋው Krautchan.net ድረ ገጽ በ/int/ የስዕል ሰሌዳ ላይ በሁለተኛው የ2009 እ.ኤ.አ. ዓመት ክፍል ነው የተጀመረው። ሚሙ በብዙ የኢንተርኔት ኮሚኮች /online comics/ ላይ የሚታይ ሲሆን በእነዚህ ኮሚኮች ውስጥ የዓለም አገራት ኳስ በሚመስሉ ድቡልቡል ገፀ-ባህሪዎች ተወክለው እርስ በርሳቸው በተሰባበረ እንግሊዝኛ (በአብዛኛው ጊዜ) ያወራሉ፤ በአገራት ግንኙነቶች ላይ በባላንጣነት ይቀልዳሉም።[1][2][3][4][5][6][7]
ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ^ Orliński, Wojciech (16 January 2010) (in Polish). Gazeta Wyborcza. http://wyborcza.pl/1,86116,7462232,Wyniosle_lol_zaborcow__czyli_Polandball.html በ25 March 2012 የተቃኘ.
- ^ Zapałowski, Radosław (15 February 2010) (in Polish). Cooltura. http://www.elondyn.co.uk/newsy,wpis,7731 በ22 March 2012 የተቃኘ.
- ^ Kapiszewski, Kuba (13/2010). "Polandball" (in Polish). Przegląd. http://www.przeglad-tygodnik.pl/pl/artykul/fenomem በ26 March 2012 የተቃኘ.
- ^ "Polandball". Knowyourmeme. በ26 March 2012 የተወሰደ.
- ^ Cegielski, Tomek (12 April 2011) (in Polish). Hiro.pl. http://hiro.pl/magazyn/magazyn_zjawiska/memy.html በ24 March 2012 የተቃኘ.
- ^ "Polandball comic". Unknown (Unknown). በ26 March 2012 የተወሰደ.
- ^ "/int/" (በRussian). Lurkmore.to (26 December 2011). በ27 March 2012 የተወሰደ.