ፖል ኒኮላስ አጊላር

ከውክፔዲያ

ፖል ኒኮላስ አጉዊላር

ሙሉ ስም ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ
የትውልድ ቀን የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ኮንኮርዲያሲናሎዋሜክሲኮ
ቁመት 178 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2006-2011 እ.ኤ.አ. ፓቹካ 136 (11)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ክለብ አሜሪካ 0 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 11 (2)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ (Paul Nicolás Aguilar Rojas, የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለክለብ አሜሪካ ይጫወታል።