ፖል ኒኮላስ አጊላር
Appearance
|
ፖል ኒኮላስ አጉዊላር |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ | ||
| የትውልድ ቀን | የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ኮንኮርዲያ፣ ሲናሎዋ፣ ሜክሲኮ | ||
| ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2006-2011 እ.ኤ.አ. | ፓቹካ | 136 | (11) |
| ከ2011 እ.ኤ.አ. | ክለብ አሜሪካ | 0 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 11 | (2) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ (Paul Nicolás Aguilar Rojas, የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለክለብ አሜሪካ ይጫወታል።
