ፖርቱ

ከውክፔዲያ
ፖርቱ
Porto
Porto montage.PNG
ክፍላገር ኖርቴ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 237,591
ፖርቱ is located in Portugal
{{{alt}}}
ፖርቱ

41°9′ ሰሜን ኬክሮስ እና 8°36′ ምዕራብ ኬንትሮስ

ፖርቱ (ፖርቱጊዝኛ፦ Porto) የፖርቱጋል ከተማ። ስሙም በፖርቱጊዝኛ «ወደብ» ማለት ሲሆን የሮማይስጥ ስሙ ፖርቱስ ካሌ የሀገሩ ሞክሼ ሆነ።