Jump to content

ፖርቱ

ከውክፔዲያ
(ከፖርቶ የተዛወረ)
ፖርቱ
Porto
ክፍላገር ኖርቴ
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ 231,800

ፖርቱ (ፖርቱጊዝኛ፦ Porto) የፖርቱጋል ከተማ። ስሙም በፖርቱጊዝኛ «ወደብ» ማለት ሲሆን የሮማይስጥ ስሙ ፖርቱስ ካሌ የሀገሩ ሞክሼ ሆነ።