1982 የኢትዮጵያ ሶማሊያ ድንበር ጦርነት

ከውክፔዲያ

1982 የኢትዮጵያ ሶማሊያ ድንበር ጦርነት የሚታወቀው ዘመቻ በነሐሴ 1982 እ.ኤ.አ. የተካሄደ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ሰራዊት የሚደገፉ የሶማሊ ሽምቅ ተዋጊወች መካከለኛው ሶማሊያን ወረው ብዙ ከተሞችን የተቆጣጠሩበት ግጭት ነበር። ይህ ጦርነት በአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ሊቆም ችሏል።[1][2]

  1. ^ http://www.historyguy.com/ethiopia_somali_wars.html The History Guy: Ethiopia-Somalia Wars and Conflicts
  2. ^ Somalia SOMALIA'S DIFFICULT DECADE, 1980-90 - Flags, Maps, Economy, Geography, Climate, Natural Resources, Current Issues, International Agreements, Population, Social Statistics, Political System